logo MP3
head_logo

Teddy Afro Habdahlak Скачать

main img

Teddy Afro

Habdahlak

71 Прослушиваний
05:14
Все треки Teddy Afro
Слушать
Скачать песню

Текст песни

ዳህላቅ ላይ ልስራ ቤቴን, ቁርጥ ሆኗል መለየቴ
ነጠለኝ ክፉ ዘመን, ከምወዳት ባለቤቴ
ቀን ብሎ እስክንገናኝ, ያረግሽልኝ የእምነት ቃልሽ
አይወጣም ለዘላለም, ከጣቴ ላይ ቀለበትሽ

ካለሁበት ቦታ, ሲደርሰኝ ደብዳቤ
ይረበሽ ጀመረ, ቅር እያለው ልቤ
ወይ አልመጣ ነገር, አቋርጬ ዱሩን
ዝሆኖች ተጣልተው, ሰበሩት ድንበሩን

ዳህላቅ ላይ ልስራ ቤቴን, ቁርጥ ሆኗል መለየቴ
ነጠለኝ ክፉ ዘመን, ከምወዳት ባለቤቴ
ቀን ብሎ እስክንገናኝ, ያረግሽልኝ የእምነት ቃልሽ
አይወጣም ለዘላለም, ከጣቴ ላይ ቀለበትሽ

በዝሆን ፀብ ሲጎዳ ሳሩ, ዝም አይልም ያያል እግዜሩ
አይሻለሁ በቀለቤቴ, እስኪይበቃኝ እኔን ለቤቴ

እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ, እንዳልከዳሽ
እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ, እንዳልከዳሽ
እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ, እንዳልከዳሽ
እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ, እንዳልከዳሽ

ዳህላቅ ላይ ልስራ ቤቴን, ቁርጥ ሆኗል መለየቴ
ነጠለኝ ክፉ ዘመን, ከምወዳት ባለቤቴ
ቀን ብሎ እስክንገናኝ, ያረግሽልኝ የእምነት ቃልሽ
አይወጣም ለዘላለም, ከጣቴ ላይ ቀለበትሽ

ዳህላቅ ደሴቱ ላይ, አይቼ አንድ መርከብ
በማበል ተይዛ, ሲይስጨንቃት ወጀብ
እንስት ህፃን ይዛ, ቆማ ከመርከቡ
ለአምላክ ብትነግረው, ፀጥ አለ ወጀቡ

በይ እንዲህ ነው ህልሜ ሲፈታ
ለህፃን ነፍስ ይራራል ጌታ
አትሙት ብሎት ያለ ሀጥያቱ
መዳን ሆነ ለመርከቢቱ
ቂም ማወቁ ልቡን አይረዳም
እስከሚደርስ ፍሬያችን ለአዳም
ካስተማርሺው ፍቅርን በጊዜ
አይሻለሁ ወይ በሱ ጊዜ

እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ, እንዳልከዳሽ
እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ, እንዳልከዳሽ
እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ, እንዳልከዳሽ
እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ, እንዳልከዳሽ
እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ, እንዳልከዳሽ
እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ, እንዳልከዳሽ
እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ, እንዳልከዳሽ
እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ, እንዳልከዳሽ
እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ, እንዳልከዳሽ
እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ, እንዳልከዳሽ
እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ, እንዳልከዳሽ
እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ, እንዳልከዳሽ

На странице доступен трек Habdahlak от Teddy Afro. Слушайте онлайн или загрузите в один клик бесплатно на свое устройство.