logo MP3
head_logo

Teddy Afro Emma Zend Yider (Amsale Tobit) Скачать

main img

Teddy Afro

Emma Zend Yider (Amsale Tobit)

23 Прослушиваний
05:38
Все треки Teddy Afro
Слушать
Скачать песню

Текст песни

እማ ዘንድ ይደር ሄዶ ጎኔ
ሰው አልሆንም ካላንቺ እኔ
ማዘብ ኖሮ ለኔ ገላ
ደግሞ አያለሁ ካንቺ ሌላ

ልምጣ ወይ ልቅር ምን ይሻለኛል
ከፍቅርሽ የሚያስጥል
ማን ዘንድ ይገኛል
ስለት አለብኝ ከርቤ እና እጣን
ለመተያየት እንዲያበቃን
የጠቢቡ ሰው የሊቁን ቅኔ
ህልሜ አይፈታም ሳላይሽ ባይኔ

እማ ዘንድ ይደር ሄዶ ጎኔ
ሰው አልሆንም ካላንቺ እኔ
ማዘብ ኖሮ ለኔ ገላ
ደግሞ አያለሁ ካንቺ ሌላ

የብራና ስዕል፣ አይነ ጎላዬ
መልከ ማክዳ፣ ሳባ መሳዬ
የሸማሽ ጥለት፣ ቀልሞ ሰንደቄ
ያስታውሰኛል፣ ላንቺ መውደቄ
ልቤ አምሮህ ሌላ፣ ዝቅ አትበል ይቅር
ሃገር ያህላል፣ ከፍ ያለ ፍቅር

ማዘንግ ይዞ ገብቶ ገዳም
ያገናኘው ፍቅርን ካአዳም
ማፆም ይዞ ቆጥሮ ጠጠር
ባሳከለው ፍቅርን ሃገር
ባሳከለው ፍቅርን ሃገር

ማዘንድ ይደር (ማዘንድ ይደር)
ማዘንድ ይደር (ማዘንድ ይደር)
ማዘንድ ይደር (ማዘንድ ይደር)
ማዘንድ ይደር (ማዘንድ ይደር)

ሰው አሳዝኖ (ማዘንድ ይደር)
ሰው ላይሆን ነገር (ማዘንድ ይደር)
ምን አስጀመረዉ (ማዘንድ ይደር)
የማይሆን ነገር (ማዘንድ ይደር)
ልቤ አንቺን ትቶ (ማዘንድ ይደር)
ከማን ዘንድ ይደር (ማዘንድ ይደር)
ልማልልሽ ወይ (ማዘንድ ይደር)
በ 'ቶ' መስቀሌ (ማዘንድ ይደር)
ከራሴ ጋር ነው (ማዘንድ ይደር)
ብጣላሽ ጥሌ (ማዘንድ ይደር)

ማዘንድ ይደር (ማዘንድ ይደር)
ማዘንድ ይደር (ማዘንድ ይደር)
ዘንድ ይደር፣ ዘንድ ይደር (ማዘንድ ይደር)
ዘንድ ይደር፣ ዘንድ ይደር (ማዘንድ ይደር)

ድር አስተርታሪ (ማዘንድ ይደር)
ጥልፍ የጠለፈው (ማዘንድ ይደር)
አስዋብኩሽ ብሎ (ማዘንድ ይደር)
ምን አስጎበረው (ማዘንድ ይደር)
ሸማ ተጊጦ (ማዘንድ ይደር)
ቀለም ቢነከር (ማዘንድ ይደር)
ልብስ አያምርበት (ማዘንድ ይደር)
ያ'ራቁት ሃገር (ማዘንድ ይደር)
ልብስ አያምርበት (ማዘንድ ይደር)
ያ'ራቁት ሃገር (ማዘንድ ይደር)

ዘንድ ይደር፣ ዘንድ ይደር (ማዘንድ ይደር)
ዘንድ ይደር፣ ዘንድ ይደር (ማዘንድ ይደር)

ማዘንድ ይደር (ማዘንድ ይደር)
ማዘንድ ይደር (ማዘንድ ይደር)

ልምጣ ወይ ልቅር (ማዘንድ ይደር)
አጣሁ መንገድ (ማዘንድ ይደር)
እግሬ እንዴት ይጥፋው (ማዘንድ ይደር)
ቆርጦ መሄድ (ማዘንድ ይደር)

እይ ሰው ሲወጣ (ማዘንድ ይደር)
እይ ሰው ሲወርድ (ማዘንድ ይደር)
እንዲህ አይደለም ወይ (ማዘንድ ይደር)
መራመድ (ማዘንድ ይደር)
ይህ አይደለም ወይ (ማዘንድ ይደር)
መራመድ (ማዘንድ ይደር)

ዘንድ ይደር፣ ዘንድ ይደር (ማዘንድ ይደር)
ዘንድ ይደር፣ ዘንድ ይደር (ማዘንድ ይደር)

На странице доступен трек Emma Zend Yider (Amsale Tobit) от Teddy Afro. Слушайте онлайн или загрузите в один клик бесплатно на свое устройство.