Dagi Tilahun Meheret Yebezalet Скачать
Текст песни
ፍቅር ፡ ይቅር ፡ ያለው (Feqer Yeqer Yalew) - ዳግማዊ ፡ ጥላሁን
ኧረ ፡ እኔ ፡ ማነኝ ፡ ቤቴስ ፡ ምንድነው
ከጣሪያዬ ፡ በታች ፡ ኢየሱስ ፡ የገባው (፪x)
ምህረት ፡ የበዛለት ፡ ፍቅር ፡ ይቅር ፡ ያለው
ደግሞ ፡ ያየ ፡ ቸርነቱን ፡ እንደ ፡ እኔ ፡ ያለ ፡ ማነው (፪x)
(እኔማ) ፡ ሞተ ፡ ስባል ፡ ያለሁ
(እኔማ) ፡ ጠፋ ፡ ስባል ፡ የቆምኩ
(እኔማ) ፡ ምንም ፡ እንዳላየ
(እኔማ) ፡ እንዴት ፡ ዝም ፡ እላለሁ
(እኔማ) ፡ እኔማ ፡ ስላንተ
(እኔማ) ፡ ለሃገር፡ ለምድሩ
(እኔማ) ፡ አልጠግብ ፡ አውርቼ
(እኔማ) ፡ ምህረት ፡ አግኝቼ
ምህረት ፡ የበዛለት ፡ ፍቅር ፡ ይቅር ፡ ያለው
ደግሞ ፡ ያየ ፡ ቸርነቱን ፡ እንደኔ ፡ ያለ ፡ ማነው (፪x)
በምህረትህ ፡ ብዛት ፡ ቤትህ ፡ እገባለሁ
አንተ ፡ ራርተህልኝ ፡ እኔም ፡ ሰው ፡ ሆኛለሁ (፪x)
አቤቱ ፡ የወደቀውን ፡ እንዴት ፡ አየኸው
አቤቱ ፡ የተረሳውን ፡ እንዴት ፡ አሰብከው
ምህረትህ ፡ ምህረትህ ፡ እጅግ ፡ ብዙ ፡ ነው
ፍቅርህ ፡ ፍቅርህ ፡ እጅግ ፡ ብዙ ፡ ነው (፪x)
አቤቱ ፡ ታናሹን ፡ ሰው ፡ እንዴት ፡ አየኸው
አቤቱ ፡ የተጠላውን ፡ እንዴት ፡ ወደድከው
ምህረትህ ፡ ምህረትህ ፡ እጅግ ፡ ብዙ ፡ ነው
ፍቅርህ ፡ ፍቅርህ ፡ እጅግ ፡ ብዙ ፡ ነው (፪x)
(እኔማ) ፡ ያንን ፡ ዘመን ፡ ሳስብ
(እኔማ) ፡ እንባ ፡ ይቀድመኛል
(እኔማ) ፡ ሞት ፡ ሽረት ፡ ሆኖብኝ
(እኔማ) ፡ ማን ፡ አለሁ ፡ ብሎኛል
(እኔማ) ፡ ከበለሱም ፡ በታች
(እኔማ) ፡ ድምጽህን ፡ መስማቴ
(እኔማ) ፡ ያ ፡ ነው ፡ ሰው ፡ ያረገኝ
(እኔማ) ፡ የመኖር ፡ ምክንያቴ
ኧረ ፡ እኔ ፡ ማነኝ ፡ ቤቴስ ፡ ምንድነው
ከጣሪያዬ ፡ በታች ፡ ኢየሱስ ፡ የገባው (፪x)
አቤቱ ፡ የወደቀውን ፡ እንዴት ፡ አየኸው
አቤቱ ፡ የተረሳውን ፡ እንዴት ፡ አሰብከው
ምህረትህ ፡ ምህረትህ ፡ እጅግ ፡ ብዙ ፡ ነው
ፍቅርህ ፡ ፍቅርህ ፡ እጅግ ፡ ብዙ ፡ ነው (፬x)
Треки от исполнителя