logo MP3
head_logo

Meselu Fantahun Bante New Mamare Скачать

main img

Meselu Fantahun

Bante New Mamare

38 Прослушиваний
04:28
Все треки Meselu Fantahun
Слушать
Скачать песню

Текст песни

ፍቅር በኔ ፀንቶ ሊያስቸግረኝ
ይህው ጀማመረኝ ጀማመረኝ
የልቤን ልንገርህ ስማኝ ፍቅሬ
ሰው ወድጄ አላቅም እስከ ዛሬ
ፍቅር በኔ ፀንቶ ሊያስቸግረኝ
ይህው ጀማመረኝ ጀማመረኝ
የልቤን ልንገርህ ስማኝ ፍቅሬ
ሰው ወድጄ አላቅም እስከ ዛሬ

የጨዋታህ ለዛ ይማርካል
መንፈስን ያድሳል ያስደስታል
ታይቶ አይተገብም ሰውነትህ
ዉበትን ይስባል ያባብላል
ሸጋው ሰውነትህ ያባባኛል
ሳይህ ያሳሳኛል ያጉዋጉኛል
ካይን አትራቅብኝ አካላቴ
ሳታህ ይከፋኝል ይጨንቀኛል

ባንተ ነው ማማሬ ባንተ ነው
ባንተ ነው ደስታዬ ባንተ ነው
ነካካኝ መውደድ ነካካኝ
አመሌን በሰው ሊያስነካኝ
አዲስ ነው ፍቅራችን አዲስ ነው
ሁሉንም ያየሁት ባንተ ነው
የኔ አለም አይዞሽ ብለህ አባብለሀኝ
ከንግዲስ ያላንተስ ማን አለኝ

ፍቅር በኔ ፀንቶ ሊያስቸግረኝ
ይሀው ጀማመረኝ ጀማመረኝ
የልቤን ልንገርህ ስማኝ ፍቅሬ
ሰው ወድጄ አላቅም እስከ ዛሬ
ፍቅር በኔ ፀንቶ ሊያስቸግረኝ
ይሀው ጀማመረኝ ጀማመረኝ
የልቤን ልንገርህ ስማኝ ፍቅሬ
ሰው ወድጄ አላቅም እስከ ዛሬ

የጨዋታህ ለዛ ይማርካል
መንፈስን ያድሳል ያስደስታል
ታይቶ አይተገብም ሰውነትህ
ዉበትን ይስባል ያባብላል
አላውቅም ነበር እስካሁን
ስቄ ተላምጄ ሰው መቅረብ
ይህው አንተ ዛሬ አስተማርከኝ
ለፍቅር መጨነቅ መንገብገብ

ባንተ ነው ማማሬ ባንተ ነው
ባንተ ነው ደስታዬ ባንተ ነው
ነካካኝ መውደድ ነካካኝ
አመሌን በሰው ሊያስነካኝ
አዲስ ነው ፍቅራችን አዲስ ነው
ሁሉንም ያየሁት ባንተ ነው
የኔ አለም አይዞሽ ብለህ አባብለሀኝ
ከንግዲስ ያላንተስ ማን አለኝ

ባንተ ነው ማማሬ ባንተ ነው
ባንተ ነው ደስታዬ ባንተ ነው
ነካካኝ መውደድ ነካካኝ
አመሌን በሰው ሊያስነካኝ
አዲስ ነው ፍቅራችን አዲስ ነው
ሁሉንም ያየሁት ባንተ ነው
የኔ አለም አይዞሽ ብለህ አባብለሀኝ
ከንግዲስ ያላንተስ ማን አለኝ

На странице доступен трек Bante New Mamare от Meselu Fantahun. Слушайте онлайн или загрузите в один клик бесплатно на свое устройство.