Jacky Gosee Chirash Скачать
Текст песни
ጭራሽ
መውደድሽ በኔ ብሶን
አንቺን ይለኛል
ናፍቆት
ትዝታሽን ደርቦን
ያስታውሰኛል
ጭራሽ
መውደድሽ በኔ ብሶን
አንቺን ይለኛል
ናፍቆት
ትዝታሽን ደርቦን
ያስታውሰኛል
ሁነሽ በጤና
ናፍቆቱ በኔ የባሰው
ማን ይመልሰው
በጊዜው እስኪያገናኘን
በቸር ያቆየን
እስከዚያው ሁሉንም ቻይ'ና
ልይሽ እንደገና
እኔስ እችላለሁ (ደሞ ሁሉን)
የመጣውን ችዬ (ሆ)
አስቤም አላውቅም (ደሞ ላ'ንዴ)
ካ'ንቺ ተነጥዬ (ሆ ሆ)
እኔስ እኖራለሁ (ደሞ ሁሉን)
የመጣውን ችዬ (ሆ)
አስቤም አላውቅም (ደሞ ላ'ንዴ)
ካ'ንቺ ተነጥዬ (ሆ ሆ)
እኔስ እችላለሁ (ደሞ ሁሉን)
የመጣውን ችዬ (ሆ)
አስቤም አላውቅም (ደሞ ላ'ንዴ)
ካ'ንቺ ተነጥዬ (ሆ ሆ)
እኔስ እኖራለሁ (ደሞ ሁሉን)
የመጣውን ችዬ (ሆ)
አስቤም አላውቅም (ደሞ ላ'ንዴ)
ካ'ንቺ ተነጥዬ (ሆ ሆ)
ጭራሽ
አንቺን ይለኛል
ናፍቆት
ትዝታሽን ደርቦን
ያስታውሰኛል
ጭራሽ
መውደድሽ በኔ ብሶን
አንቺን ይለኛል
ናፍቆት
ትዝታሽን ደርቦን
ያስታውሰኛል
እኔማ አንቺን እያልኩኝ
ባ'ሳብ አለኩኝ
ሀዘን ቀን ሰጠሽ
ምስልሽ ነው የኔ መፅናኛ
ያንቺ መገኛ
እስከዚያው ሁሉንም ልቻለው
ዐይንሽን እስካየው
እኔስ እችላለሁ (ደሞ ሁሉን)
የመጣውን ችዬ (ሆ)
አስቤም አላውቅም (ደሞ ላ'ንዴ)
ካ'ንቺ ተነጥዬ (ሆ ሆ)
እኔስ እኖራለሁ (ደሞ ሁሉን)
የመጣውን ችዬ (ሆ)
አስቤም አላውቅም (ደሞ ላ'ንዴ)
ካ'ንቺ ተነጥዬ (ሆ ሆ)
እኔስ እችላለሁ (ደሞ ሁሉን)
የመጣውን ችዬ (ሆ)
አስቤም አላውቅም (ደሞ ላ'ንዴ)
ካ'ንቺ ተነጥዬ (ሆ ሆ)
እኔስ እኖራለሁ (ደሞ ሁሉን)
የመጣውን ችዬ (ሆ)
አስቤም አላውቅም (ደሞ ላ'ንዴ)
ካ'ንቺ ተነጥዬ (ሆ ሆ)
እኔስ እኖራለሁ (ደሞ ሁሉን)
የመጣውን ችዬ (ሆ)
አስቤም አላውቅም (ደሞ ላ'ንዴ)
ካ'ንቺ ተነጥዬ (ሆ ሆ)
Треки от исполнителя